#Updated
ውጤት ከዛሬ ማታ 5:50 በኋላ ይለቀቃል ተብሏል።
እኛም ልክ እንዳለፉት አመታት websiteኡን በየደቂቃው Check እያረግን ሲለቀቅ እናሳውቃችኋለን።
እንዲሁም በጣም የConnection መጨናነቅ ስለሚኖር የሚሰራላችሁንም VPN Check እያረግን እናሳውቃችኋለን። ሰብሰብ ብላችሁ ጠብቁን
ፈጣሪ ይርዳችሁ ፣ መልካም እድል::
https://t.me/httpentra
Telegram
Students channel
Stay will be Positive Attitude 😎

2
1August 24, 2026 114 1 3