ድርጅት: ፖሚ የሕፃናት ሕክምና ማዕከል
ፖሚ የሕፃናት ሕክምና ማዕከል ነሐሴ 14/2018 ዓም በወጣው የነርስ ሥራ ማስታወቂያ መሠረት የተመረጣችሁ አመልካቾች ለፈተና እንድትቀርቡ እያሳወቅን፣ የተፈታኞች ስም ዝርዝር ከዚህ በታች የተገለፀው መሆኑን እንገልፃለን።
📋 የተፈታኞች ስም ዝርዝር
1. አብዲሳ አስፋው ሶሬሳ
2. አብዱቃድር አብደላ ኢብራሂም
3. አበበ ባዩ ስማቸው
4. አብዱ ሙሐመድ ሁሴን
5. አዲኖ በለጠ ጥጋቡ
6. ባሕሩ ሞላ አየለ
7. ቤተልሔም ሽፈራው ደምሴ
8. ዳንኤል ዝጋለ ድልነሳ
9. ደመቀ ቀለሙ መሰለ
10. ደሴ ሞላ ብሬ
11. ኃይለማሪያም ገነት ወርቁ
12. ሃይማኖት የሻነው
13. ሒቃ ፈቃዱ በየነ
14. ናአሲሴ ዳንኤል ዻባ
15. ራሔል መውጫ አምደሚካኤል
16. ራሔል ሙሉጌታ ደብሩ
17. ስንታየሁ ሲሳይ በቀለ
18. ጥሩሰው አሳየ አለባቸው
19. ዋሲሁን ሰጠኝ ሲሻው
20. ወርቅነህ ማሬ ቸኮለ
21. ያረጋል ወርቃየሁ በዜ
22. ዮብሰን ቡልቻ ረታ
23. ዮሐንስ አዳነ ገለታ
24. አበራ ወርቄ ነጋሽ
⚠️ ማሳሰቢያ: ተፈታኞች በፈተናው ዕለት ማንነታችሁን የሚገልፅ ሕጋዊ መታወቂያ እና እስክሪብቶ ይዛችሁ በሰዓቱ እንድትገኙ እናሳስባለን።
@healthinovation

