ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ ጋልቻ ካቶሊክ መካከለኛ ክሊኒክ ​ጋልቻ ካቶሊክ መካከለኛ ክሊኒክ ለኅብረተሰቡ… — HIVN Tech and Guidlines — TG.ME

ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
ጋልቻ ካቶሊክ መካከለኛ ክሊኒክ

​ጋልቻ ካቶሊክ መካከለኛ ክሊኒክ
ለኅብረተሰቡ እየሰጠ ያለውን የጤና አገልግሎት አጠናክሮ ለመቀጠል ከዚህ በታች በተጠቀሰው ክፍት የሥራ ቦታ ላይ ባለሙያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል::

📌 የሥራ መደብ: ላቦራቶሪ ቴክኖሎጂስት
• ብዛት: 2 (ሁለት)
• የትምህርት ደረጃ: ዲግሪ
• የሥራ ልምድ: 1 ዓመት እና ከዚያ በላይ

📜 ተፈላጊ የትምህርት ማስረጃ:
- ​የታደሰ የሙያ ምዝገባ ሴርተፊኬት (ዋናው እና ፎቶ ኮፒ)
- ​ሌሎች አስፈላጊ የትምህርት ማስረጃዎች
💰 ደሞዝ: በስምምነት

📍 የሥራ ቦታ: ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል፣ ጌዴኦ ዞን
📅 የምዝገባ ጊዜ: ከነሐሴ 26/2018 ዓ.ም እስከ መስከረም 10/2019 ዓ.ም
የምዝገባ ሰዓት: ዘወትር በሥራ ሰዓት

📝 ማመልከቻ አድራሻ :
​በአካል: ወደ ጤና ተቋሙ በመቅረብ
​በዋትስአፕ (WhatsApp): ዶክመንት በስልክ ቁጥር 0925360150 ላይ በመላክ መመዝገብ ይችላሉ።

​ ለተጨማሪ መረጃ:
​0946592480
​0912162853
❤9
August 31, 2026 1.3K