ቅዱስ መካከለኛ ክሊኒክ ነርስ ባለሙያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
የሥራ መደብ፦ ዲፕሎማ ነርስ
🔹ትምህርት: ዲፕሎማ/የመጀመሪያ ዲግሪ
🔹 ተፈላጊ የሥራ ልምድ፦ 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ
🔹 ደመወዝ፦ በስምምነት (ማራኪ)
🔹 ብዛት: 1
🗓 የምዝገባ ጊዜ፦ እስከ ጳጉሜ 2/2018 ዓ.ም
📧 ለማመልከት፦
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ይዛችሁ በግንባር መቅረብ ወይም በቴሌግራም መላክ ትችላላችሁ።
@healthinovation

