አስቸኳይ የሥራ ማስታወቂያ | 🏥 ቀጣሪ ድርጅት፦ ቅዱስ መካከለኛ ክሊኒክ 📍 አድራሻ፦ አዲስ አበባ (አስኮ… — HIVN Tech and Guidlines — TG.ME

አስቸኳይ የሥራ ማስታወቂያ |
🏥 ቀጣሪ ድርጅት፦ ቅዱስ መካከለኛ ክሊኒክ

📍 አድራሻ፦ አዲስ አበባ (አስኮ አዲስ ሰፈር)

ቅዱስ መካከለኛ ክሊኒክ ነርስ ባለሙያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

የሥራ መደብ፦ ዲፕሎማ ነርስ
🔹ትምህርት: ዲፕሎማ/የመጀመሪያ ዲግሪ
🔹 ተፈላጊ የሥራ ልምድ፦ 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ
🔹 ደመወዝ፦ በስምምነት (ማራኪ)
🔹 ብዛት: 1


🗓 የምዝገባ ጊዜ፦ እስከ ጳጉሜ 2/2018 ዓ.ም

📧 ለማመልከት
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ይዛችሁ በግንባር መቅረብ ወይም በቴሌግራም መላክ ትችላላችሁ።

📞 ስልክ፦ 0911347893
✈️ ቴሌግራም@Yosg21

@healthinovation
❤3
August 31, 2026 1.1K