በዛሬው የስልጠና ማገባደጃ እስልምና ስለመዳን ያለው አስተምህሮ ተቃኝቷል። በኡስታዝ የሕያ ኢብኑ ኑህ አማካኝነት የተሰጠው ይህ ስልጠና "The Muslim Doctrine of Salvation" በሚል ርዕስ የተሰጠ ሲሆን መዳንን በተመለከተ ሙስሊም ባልሆኑ ወገኖች የሚነሱ ጥያቄዎች ተዳሰውበታል። በርዕሱ ዙሪያ ከሰልጣኞች ለተነሱ ጥያቄዎችም ምላሽና ማብራሪያ ተሰጥቷል።
© ሒዳያ ኢስላማዊ ማዕከል
https://t.me/Hidayaic8212

6
2
2February 13, 2025 9.4K 2