ቀን 21/10/2017 ማስታወቂያ የንግድ ቤቶች ጨረታ ላይ ለመወዳደር የጨረታ ሰነድ ለገዛችሁ ተጫራቾች ጨረታዉ… — Harari Housing Development and Government Construction Agency (የሐረሪ ቤቶች ልማትና መንግስት ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ) — TG.ME

ቀን 21/10/2017 ማስታወቂያ የንግድ ቤቶች ጨረታ ላይ ለመወዳደር የጨረታ ሰነድ ለገዛችሁ ተጫራቾች ጨረታዉ ሰኞ ሰኔ 30 ቀን 2017 ዓም ጠዋት 3፡30 ተዘግቶ በዚያዉ ቀን ጠዋት 4፡00 ሰዓት የሚከፈት መሆኑን እንገልጻለን ፡፡ ኤጀንሲዉ
June 28, 2025 1.3K 7