Onekoo Coffee ለተለያዩ የሽያጭ ቦታዎች በወኪል አከፋፋይነት ለመስራት የሚፈልጉ፥ በዘርፉ ብቁ የሆኑ እና ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶች እና ግለሰቦችን በጨረታ አወዳድሮ ለመወከል ይፈልጋል።
Bidding Document: ተጫራቾች /ተወዳደሪዎች የጨረታ ሰነዱን ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ21 ተካታተይ የስራ ቀናት ከስኞ እሰከ አርብ 2፡00-6፡00 እና 7፡00-11፡00 ፣ ቅዳሜ 2፡00-6፡00 በአቅራቢያቸው ከሚገኝ የኦሮሚያ ህብራት ስራ ባንክ ቅርንጫፍ የማይመለስ 100.00 ብር (አንድ መቶ ብር) በሂሳብ ቁጥር 1000065389057 Onekoo Coffee በሚል ስም ገቢ በማድረግና የከፈሉበትን የገቢ ደረሰኝ ቅጅ (Deposit Slip Copy) በአካል ይዞ በመቅረብ የጨረታ ሰነዱን ከOnekoo Coffee ዋና መ/ቤት ወይንም ከአዲስ አበባ ከተማ አሰተዳደር ቦሌ ከ/ከተማ በተለምዶ ደንበል ፊት ለፈት ሞባይል ህንፃ 2ተኛ ፎቅ ቢሮ ማግኘት ይችላሉ፡፡
ተጫራቾች የሚጫረቱበትን አከባቢ በአካል በመቅረብ እስከ 21ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይችላሉ። ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኦሮሚያ ቡና ገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒዬን (Onekoo Coffee) በኦሮሚያ ክልል በሸገር ከተማ ገላን ክ/ከተማ በሚገኘው ዋና መ/ቤት በተመሳሳይ ቀን ከቀኑ በ 9:00 ሰዓት ይከፈታል፡፡ ነገር ግን የሚከፈትበት ቀን እሁድ ወይንም ዓመት በዓል ላይ ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን የመክፈቻ ቀን ይሆናል።
Contact Phone:
አቶ ንጋቱ ድንቁ - ስልክ ቁጥር +251912075297
ወ/ሮ ጠይባ ዮሃንስ - ስልክ ቁጥር +251913293202















