19/04/2018
የጨረታ መክፈቻ ቀንን ስለ ማሳወቅ
የሐረሪ ቤቶች ልማት እና የመንግስት ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ
1. የጨረታ ቁጥር HHDGCA/12/18
አባድር ወረዳ መስተዳድር ግንባታ ፕሮጀክት
ስራ ለማሳራት የወጣዉን የጨረታ ሰነድ ለገዛችሁ ተጫራቾች በሙሉ የጨረታ ሰነዱ እሮብ ታህሳስ 22 ቀን 2018 ዓም ጠዋት 3፡30 ሰዓት ተዘግቶ 4፡00 ሰዓት የሚከፈት መሆኑን እንገልጻለን፡፡
ኤጀንሲዉ
1December 28, 2025 1.7K 10