Prioritize your heart health with expert care! ✨
Your heart deserves the best protection. MeQrez General Hospital is proud to offer a special 30% DISCOUNT on our comprehensive Cath Lab diagnostic and interventional services!
መቅረዝ ጠቅላላ ሆስፒታል በካርዲያክ ካቴተራይዜሽን ላቦራቶሪ (Cath Lab) የምርመራ እና የሕክምና አገልግሎቶች ላይ የ30% ቅናሽ አድርጓል። በዘመናዊ መሣሪያዎቻችን አማካኝነት ጥራት ያለው የሕክምና አገልግሎት እንሰጣለን።
የምንሰጣቸው ልዩ አገልግሎቶች፦
- የኮሮነሪ አንጂዮግራፊ (Coronary Angiography)
- ፒ.ሲ.አይ (PCI)
- የልብ ምት ማስተካከያ (Pacemaker)
- ቫልቮቶሚ (Valvotomy)
ለበለጠ መረጃ ወይም ቀጠሮ ለማስያዝ፦
በ 6757 ፣ በ 0921636465 ወይም በ 0952272727 ላይ ይደውሉ።
📍ካዛንቺስ፣ እናት ባንክ ፊት ለፊት
መቅረዝ ጠቅላላ ሆስፒታል
የጥራት ፈርጥ!!
Instagram | Facebook |Tiktok |Linkedin|Website
@HakimEthio

8
4
2August 28, 2026 5.7K 4