ሆቴል ቤት ገብቶ የእጅ መታጠቢያ ቦታው ላይ ውዱእ ለማድረግ እግሩን ሲታጠብ አይተው ጮኹበት።
"እንዴት ፊታችንን በምንታጠብበት ቦታ ላይ እግርህን ትታጠባለህ?" ብለው ወረዱበት።
"በቀን ስንቴ ነው ፊታችሁን የምትታጠቡት?" አላቸው።
"አንድ ጊዜ" አሉት።
"እኔ እኮ በቀን አምስቴ ጊዜ ነው እግሬን የምታጠበው።" አላቸው።
እግሬ ከፊታችሁ ይፀዳል ማለቱ መሠለኝ😊
78
16
12
8
1October 7, 2026 2.5K 5