Code 15 እና Code 34 fake ❴ላይክ❵ ስለተጠቀማችሁ ከዉድድሩ ዉጪ disqualified ተደርጋችኋል
ነቢዩ ﷺ "ያታለለን/ያታለለ ሰው ከእኛ አይደለም" ብለዋል። አይጠቅማችሁም ይብራባችሁ ከዲን ተራ ሽልማት አይበልጥም🫤
ሌሎቻችሁ በደንብ ሼር እያደረጋችሁ like አስደርጉ ፅሁፋችሁን ከ1-4 እየመሩ ያሉት👇
🥇Code 35
🥈Code 43
🥉Code 5
🎖Code 1
Fake ላይክ የምትጠቀሙ ማባረራችንን እንቀጥላለን ሌሎቻችሁ በርቱ💪

