አላህ ሆይ! ቤትህን ቅድስት ካዕባን በዓይናችን ለማየት፣ በረሃማውን መሬት ለመርገጥ፣ በቤትህም ዙሪያ ጠዋፍ… — 𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭™🕋 — TG.ME

🕋🕋
🕋🕋

አላህ ሆይ! ቤትህን ቅድስት ካዕባን በዓይናችን ለማየት፣ በረሃማውን መሬት ለመርገጥ፣ በቤትህም ዙሪያ ጠዋፍ ለማድረግ አብቃን።

ከወላጆቻችንና ከምንወዳቸው ሰዎች ጋር የተባረከውን ቦታ ለመጎብኘት እድል ስጠን።
አላህ ለሁላችንም ካዕባን የምናይበትን ቀን ያቅርብልን። አሚን!
🤲🕋
❤21🙏4👍3
October 15, 2026 1.3K 3
አላህ ሆይ! ቤትህን ቅድስት ካዕባን በዓይናችን ለማየት፣ በረሃማውን መሬት ለመርገጥ፣ በቤትህም ዙሪያ ጠዋፍ… — 𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭™🕋 — TG.ME