መጀመሪያህንና መጨረሻህን ብታቅ ኖሮ ቀና ለማለት ሀያእ😔 ይይዝህ ነበር 🥺 ። ቀርቶ ልትኮራ😞 ቁጭ ብለህ እስኪ አስብ መጀመሪያዬ ምን ነበር🤔? ከዛ ከቀበሩኝ ቡሀላ ሳምንት፤ወር፤ ቡሀላ ምን ልሆን ነው በል ? ያኔ ይገባሀል ማንነትህ 🙌🥺t.me/hafu_posts/18893Translate27532September 30, 2026 2.5K 13