በተዘጋብኝ በር አላማርረውም የሚበጀኝ ቢሆን ፊትም አይዘጋውም ሳለቅስ አልገኝም በምሬት ስኳትን ከፍቶልኝ… — 𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭™🕋 — TG.ME

በተዘጋብኝ በር አላማርረውም
የሚበጀኝ ቢሆን ፊትም አይዘጋውም
ሳለቅስ አልገኝም በምሬት ስኳትን
ከፍቶልኝ ስለሚያውቅ ያላንኳኳውትን!

ኢላሂዬ...🤍
🥰34❤9👍7
October 7, 2026 2K 7