መኖርሽን ትተሽ መታየትን ስትመርጪትልቁ ስህተትሽ እዛጋ ጀምሯል።በህይወትሽ ወጣ ወጣን እዩኝ እዩኝን አትፈልጊ! ህይወትሽን ሰተር ደበቅ ብለሽ እያጣጣምሽ ኑሪ እንስቷዬ አይን ሲበዛ የሚያምረዉ ለእንጀራ ነዉ ለህይወት አይደለም! እናም ሰተር እንበል🤗🌸t.me/hafu_posts/18862Translate2213711September 29, 2026 1.8K 6 15