ሶላትሽ እንዳይበላሽብሽ!ተጠንቀቂ ውዷ እህቴ ጥፍርን ማሳደግ በአብዛኞቹ የፊቅህ ሊቃውንት ዘንድ በጣም የተጠላ… — 𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭™🕋 — TG.ME

ሶላትሽ እንዳይበላሽብሽ!ተጠንቀቂ

ውዷ እህቴ ጥፍርን ማሳደግ በአብዛኞቹ የፊቅህ ሊቃውንት ዘንድ በጣም የተጠላ (መክሩህ) ነው፤ ምክንያቱም ከሱና መመሪያ ጋር ስለሚጋጭ።
በተጨማሪም በውስጡ የሚሰበሰበው ቆሻሻ የውዱእ ውኃ ወደ ቆዳ እንዳይደርስ ከከለከለው ሶላትሽን ሊያበላሸው ይችላል!

ይህንን መልእክት ለሌሎች እህቶች በማጋራት ከጥፋት ታደጓቸው!
❤36👍5
September 30, 2026 2.5K