ኡኽቲዬ ስሚኝማ😊 ስለዲንሽ ሳታቂ ሳቀሪ ልጅነትሽ ቢያልፍ ቤተሰቦችሽ ይጠየቁበታል ነገር ግን ስለዲንሽ ሳታቂ… — 𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭™🕋 — TG.ME

....✍️

ኡኽቲዬ ስሚኝማ😊

ስለዲንሽ ሳታቂ ሳቀሪ ልጅነትሽ ቢያልፍ ቤተሰቦችሽ ይጠየቁበታል ነገር ግን ስለዲንሽ ሳታቂ ሳቀሪ ወጣትነትሽ ቢያልፍ It's your problem so እድሜሽን ስለልጅነትሽ በመውቀስ እና በማማረር ከምታሳልፊ Alhamdulilah ብለሽ ስለዲንሽ ለማወቅ ልፊ አቃለው ወላሂ ስሜቱን ግንደሞ እሱን እረስተን ለወደፊቱ ማሰብ አለብን አንቺ ለፍተሽ በራስሽ ስታቂው አጅሩ በሙሉ ላንቺ ነው እሱ ብቻ ሳይሆን ያንቺን የልጅነት ጊዜ ልጆችሽ ላይ እንዳይደገም ማረግ ትችያለሽ አንቺ አሁንም ድረስ ሚቆጭሽን የህይወት part በነሱ እንዲደገም አትፍቀጂ የኔ ውድ እህት አደራ በተለይ ቁርዐንሽን ቅሪ እሱን አጥብቀሽ ያዢ🫴

አንተም ግልባጩይ ያዝ ahi
👌53❤12👍6🙏1
October 17, 2026 1.3K 13