በሰአታችሁ ⌚ መሰረት ወደ ቁርአን ገብታችሁ ተመልከቱ እስቲ ምን አልባት የዛሬ ትልቁ መልዕክታችሁ ሊሆን… — 𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭™🕋 — TG.ME

በሰአታችሁ ⌚ መሰረት ወደ ቁርአን ገብታችሁ ተመልከቱ እስቲ ምን አልባት የዛሬ ትልቁ መልዕክታችሁ ሊሆን ይችላል 🎁
የኔ ሱራ 11:29 ነው
وَلَئِنْ أَذَقْنَا الْإِنسَانَ مِنَّا رَحْمَةً ثُمَّ نَزَعْنَاهَا مِنْهُ إِنَّهُ لَيَئُوسٌ كَفُورٌ

ሰውንም ከእኛ ችሮታን ብናቀምሰው ከዚያም ከርሱ ብንወስዳት እርሱ በእርግጥ ተስፋ ቆራጭ ክህደተ ብርቱ ነው፡፡
❤11😢5
September 29, 2026 2K 2 1