የሠዉ ልጂ ሁለት ግዜ አሏህ ፊት ይቆማል ① የመጀመርያዉ በዱንያ ላይ እያለህ የምትሰግደዉ ሶላት ነው። ②… — 𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭™🕋 — TG.ME

✅የሠዉ ልጂ ሁለት ግዜ አሏህ ፊት ይቆማል

① የመጀመርያዉ በዱንያ ላይ እያለህ የምትሰግደዉ ሶላት ነው።

② የሁለተኛዉ የውመል ቂያማህ ነው።

የሁለተኛዉ አሏህ ፊት አቋቋምህ ያማረ  እንዲሆን ከፈለክ የመጀመርያዉን  #አቋቋምህ አሳምር።

✍ኢብኑል ቀ-ይ'ዩም
❤46👍12💯6
October 2, 2026 2.3K 11