☞የነቢዩ (ﷺ) ምክር ለሴቶች!
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿يَا مَعْشَرَ النِّسَاءِ، تَصَدَّقْنَ، وَأَكْثِرْنَ الِاسْتِغْفَارَ، فَإِنِّي رَأَيْتُكُنَّ أَكْثَرَ أَهْلِ النَّارِ﴾
“እናንተ የሴት ስብስቦች ሆይ! ሰደቃ አውጡ (ምፅዋት አድርጉ)። ምህረትን መለመንም አብዙ። አብዛኛው የእሳት ሰዎች እናንተ ሆናችሁ ተመልክቼያለሁና።” እህቶቼ ሆይ አላህ ከጀሃነም እሳት ይጠብቀን አሚን።🤲
✍ ሙስሊም ዘግበውታል፡ 79✅
29
6
4September 8, 2026 836 5