ቆይ ግን እኔ ብቻ ነኝ እንዴ 🤷‍♀️ ሁሌ መስታወት ፊት ቆሜ ፊቴን ተመልክቼ ይህን zikr ካልኩኝ… — 𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭™🕋 — TG.ME

ቆይ ግን እኔ ብቻ ነኝ እንዴ 🤷‍♀️

ሁሌ መስታወት ፊት ቆሜ ፊቴን  ተመልክቼ  ይህን zikr ካልኩኝ ቡሃላ......
💫اللهم كما أحسنت خلقي🥹 فحسن أخلاقي♡....وزدني حسن الخلوق🌹❤️ و الجمال🥰... 💫

ያኔ በዛ ቅፅበት ዓለም ላይ እንደኔ ቆንጆ የሌለ እስኪመስለኝ ድረስ በውበቴ እደነቃለው😊

አጂብ እኮ ነው እስኪ ሞክሪው😁🌸
😁44🥰8❤7👍2👏2
September 8, 2026 1.9K 11 31