ያኔ እንጭጭ ልቤ ልሄድ ነው ሲባል መርበድበድ እንደሚጀመር ፣ ቻው በቃ ሲባል ቻው ባዩ ጋ ሄዶ ልጥፍ፤ ሙጭጭ እንደሚል የነቃሁበት 'ለት አል-ቀዩምን «ከፍጡርህ አብቃቃኝ» ብዬው ነበር።
. . . . . . . . . . . . . . . ለዛም ነው መሄዴ ነው ሲለኝ መልካም መንገድ ያልኩት፤
ምወደውን ትቼ ለሚወደኝ ብቻ ልቤን የሰጠሁት!
ያ~ሰላም🥰....¤....የልቤ ሴት🫵😍
ᴍᴜᴋᴇ🖊

31
7
6
4
1September 2, 2026 1.8K 16