አንዳንዴ ጭልጥ ባለ እንቅልፍ ውስጥ ደስ ሚል ህልም እናያለን ስንነቃ ግን እናጣዋለን ዱኒያም የሆነ ጊዜ መታ… — 𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭™🕋 — TG.ME

አንዳንዴ ጭልጥ ባለ እንቅልፍ ውስጥ
ደስ ሚል ህልም እናያለን ስንነቃ ግን
እናጣዋለን

ዱኒያም የሆነ ጊዜ መታ የሆነ ጊዜ
ሳናስበው ትሄዳለች። በእጃችን እያለች
በመልካም ነገር እናውላት።
🥰34❤11👍11
September 2, 2026 1.4K 10 4