حَتَّىٰ إِذَا ضَاقَتْ عَلَيْهِمُ الْأَرْضُ بِمَا رَحُبَتْ وَضَاقَتْ عَلَيْهِمْ أَنفُسُهُمْ وَظَنُّوا أَن لَّا مَلْجَأَ مِنَ اللَّهِ إِلَّا إِلَيْهِ ثُمَّ تَابَ عَلَيْهِمْ لِيَتُوبُوا ۚ إِنَّ اللَّهَ هُوَ التَّوَّابُ الرَّحِيمُ
📖 ሱረቱ አል-ተውባ (9:118)
"ምድርም በሰፊዋ በጠበበችባቸው፣ ነፍሶቻቸውም በጠበቡባቸው፣ ከአላህም (ቅጣት) መሸሻ እንጂ መሸሸጊያ እንደሌለ ባወቁ ጊዜ (አላህ ተመለሰላቸው)። ወደ እርሱም እንዲመለሱ ተመለሰላቸው። አላህ እርሱ ተቀባይ አዛኝ ነውና።"
🌸 አላህ ሆይ! የልባችንን ሐዘን በሰላምና በእፎይታ ለውጥልን። አሚን🤲
29August 31, 2026 1.3K 3 2