ወንድ ልጅ እጁ ላይ ቁርአን እና ኪታብ ይዞ እንጂ ጫት በፌስታል ይዞ ሲዞር አያምርበትም እህቶቼ ወላሂ ነው… — 𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭™🕋 — TG.ME

ወንድ ልጅ እጁ ላይ ቁርአን እና  ኪታብ ይዞ እንጂ ጫት በፌስታል ይዞ ሲዞር አያምርበትም

እህቶቼ ወላሂ ነው ምላቹ ከጫት ቃሚ ወንድ እና ሚስቱ  ሚዲያ አውጥቶ ቢዝነስ ከሚስራ ባል ይጠብቃቹ ይጠብቀን አሚን🤲
👍49👏6👌6❤5💯3
August 31, 2026 1.3K 11 6