አላህ ነው ሀኪሜ ╚═══❀༺♡༻❀═══╝ አልሻም ደጋፊ አልሻም ጠበቃ፣ ለኔም አላህ አለኝ ለሁሉም ሚበቃ፣… — 𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭™🕋 — TG.ME

╔═══❀༺♡༻❀═══╗
            አላህ ነው ሀኪሜ
╚═══❀༺♡༻❀═══╝

አልሻም ደጋፊ አልሻም ጠበቃ፣
ለኔም አላህ አለኝ ለሁሉም ሚበቃ፣
የወደቀን ባሪያ አቅፎ ሚያነሳ፣
የልብን አዋቂ ህመምን የሚያስረሳ፣
ዶክተርና ሀኪም አያስፈልገኝም፣
ከአላህ በስተቀር ሌላ አያድነኝም፣
ምንም ሳላስረዳው በቃላት በቅኔ፣
ህመሜን አዋቂ አላህ ነው ሀኪሜ፣

༺❀༻──🎉──༺❀༻
❤63💯7👍6🥰2👏1
August 29, 2026 2.1K 5 17