በጁምዓ ቀን ልብህን አፅዳ! ሳምንቱ ሙሉ በዱንያ ሩጫ የደከመውና በወንጀል የዛገው ልብህ ዛሬ ፋታ የሚያገኝበት ቀን ነው። ልክ ልብስህ ሲቆሽሽ እንደምታጥበው ሁሉ፣ ቀልብህንም በጁምዓ ብርሃን እጠበው።እንዴት እናጽዳ?በሰለዋት፦ በነብዩ (ﷺ) ላይ ሰለዋት በማውረድ የልብህን ጭንቀት አስወግድ።በኢስቲግፋር፦ የወንጀልን ጥቁረት አጥፋ።በሱረቱል ካህፍ፦የሳምንቱን ጨለማ በቁርአን ብርሃን አብራው።@hafu_postst.me/Hafu_posts/18153Translate21August 28, 2026 2.3K 11