𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭™🕋Day 15 ጌታችንን እናስታውስ።💫 ረሱል እንዲህ አሉ፡ ለአላህ በጣም የተወዷዱ 4 ቃላት ናቸው፡ 1) ሱብሃነላህ (ክብር ለአላህ ይገባው)፣ 2) አልሀምዱ ሊላህ (ምስጋና ሁሉ ለአላህ የተገባ ነው)፣ 3) ላኢላሀ ኢለላህ (ከአላህ በስተቀር ሌላ አምላክየለም) 4) አሏሁ አክበር (አላህ ታላቅ ነው)፡፡ ሳሂህ ሙስሊም (2137) -ሳሂህDay16ጌታችንን እናስታውስ።🌸أَسْتَغْفِرُ اللهَ وَأَتُوبُ إِلَيْه(33)t.me/Hafu_posts/17711Translate13August 9, 2026 2K