Day 15
ጌታችንን እናስታውስ።💫
ረሱል እንዲህ አሉ፡
ለአላህ በጣም የተወዷዱ 4 ቃላት ናቸው፡
1) ሱብሃነላህ (ክብር ለአላህ ይገባው)፣
2) አልሀምዱ ሊላህ (ምስጋና ሁሉ ለአላህ የተገባ ነው)፣
3) ላኢላሀ ኢለላህ (ከአላህ በስተቀር ሌላ አምላክየለም)
4) አሏሁ አክበር (አላህ ታላቅ ነው)፡፡
ሳሂህ ሙስሊም (2137) -ሳሂህ
13
4
4
1August 8, 2026 1.8K 4
13
4
4
1