✨ᴅᴀɪʟʏ ʜᴀᴅɪᴛʜ✨
❴Part 260❵ #hadith260
"አቡ የእላ ሸድዮ ኢብን አውስ (ረ አ) እንዳስተላለፉትየአላህ መልእክተኛ (ሰ አ ወ) እንዲህ ብለዋል ። "ብልህሰው ስሜታዊ ዝንባሌው መቆጣጠርና መምራት የቻለሲሆን ደካማ ደግሞ ለስሜታዊ ዝንባሌዎች ተገዥ የሆነ(አንዳች) የሚፈይድ ነገር ሳይሰራ መኝካምን ነገርየሚመኝና ከአላህ የመከጠብቅ ነው።
(ተርሚዝዘግበውታል ሀሰን ብለውታልም )
📋ያለፈው ክፍል👇📋
https://t.me/Hafu_posts/17511
🚫ለወዳጆቻችሁ በመላክ ከአጅሩ ተካፈሉ🚫
18
1July 29, 2026 2.4K 2