ᴅᴀɪʟʏ ʜᴀᴅɪᴛʜ✨ ❴Part 253❵ #hadith253 "አቡ ሁረይራ ረ .ዐ እንዳስተላለፋት የአላህ… — 𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭™🕋 — TG.ME

𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭™🕋✨ᴅᴀɪʟʏ ʜᴀᴅɪᴛʜ✨ ❴Part 252❵ #hadith252 "አቡ ሳቢት ሰሀል ኢብኑ ሁነይፍ ረ . ዐ ሰይዒድአቡል ወሊድም ይባላሉ በድር ዘመቻ ላይ የተካፈሉ ሰውናቸው እንዳስተላለፋት የአላህ መልክተኛ s .a .w እንዲህብለዋል ሰማእትነትን አላህን በእውንተ የትናፀነ አላህ ወደሰማእታት ደረጃ ያዘልቀዋል ፍራሹ ላይ ቢሞትም እንኩዋን፨ (ሙስሊም ዘግበውታ ) 📋ያለፈው ክፍል👇📋 https://t.me/…
ᴅᴀɪʟʏ ʜᴀᴅɪᴛʜ

❴Part 253❵ #hadith253

"አቡ ሁረይራ ረ .ዐ እንዳስተላለፋት የአላህ መልክተኛs .a .w እንዲህ ሲሉ ተናግረዋል ከአላህ ነቢያት አንዱs. a.w ለዘመቻ ተንቀሳቀሰ ሴት አጭቶ ጋብቻውንያልፈፀሙ ቤት ሰርቶ ጣሪያውን ያልከደኑ ያረገዘት ፍየልወይም ግመል ገዝቶ መውለዳን የሚጠባበቅ ሰውአይከተለኝ በማለት ተከታዮቹን አዘዘ ::ለዘመቻ ወጣ አስር ወቅት ላይ ወይም እዚያው አካባቢከአንዲት መንደር ደረሱ እኔም አንቺም ታዛዦች ነን አላትለፀሀይዋአላህ ሆይ እንዳትጠልቅ አዘግይልን በማለትም አላህንለመነ አላህ ድልን እስኪያቀዳጀው ድረስ ፀሀይዋሳትጠልቅ ቆየችምርኮውን ሰበለበ እሳታ ልትበላው መጣች አልበላቺውምከመካከላችሁ ምርኮ ደብቆ ያስቀረ ሰው አለ ከእያንዳዱጎሳ አንዳንድ ሰው እየመጣ ከኔ ጋር ቃል ኪዳን ይጋባ አለየአንድ ሰው እጅ ከእጅ ላይ ተጠባብቆ ቀረከናንተ መሀከል ምርኮ የደበቀ አለ የጎሳ አባላት ከኔ ጋርቃል ኪዳን ይጋቡ አለውየሁለት ወይም የሶስት ሰው እጆች ከእጁ ጋር ተጣበቀ ውቀሩ ምርኮ ደብቃቹሀል አላቸውየሶስት ሰው ጭንቅላት የሚያክል ወርቅገፅ60ይዘው መጡ ከምርኮው ጋር ቀላቀላቸው እሳት ወረደችናምርኮውን በላች ።ከኛ በፊት ለማንም ምርኮ ሐላል (የተፈቀደ) አልነበረም። ከዚያም አላህ ደካማነታችንን በመገንዘብ ለኛ ለኛ ሐላል(የተፈቀደ)አደረገልን።


(ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል)



📋ያለፈው ክፍል👇📋
https://t.me/Hafu_posts/17421

🚫ለወዳጆቻችሁ በመላክ ከአጅሩ ተካፈሉ🚫
❤8🥰3
July 21, 2026 2.3K 3