✨ᴅᴀɪʟʏ ʜᴀᴅɪᴛʜ✨
❴Part 247❵ #hadith247
"አቡ የሕያ ኡሰይድ ኢብኑ ሑደይር (ረ.ዐ)እንዳስተላለፉት አንድ አንሷር ነው። "የአላህ መልዕክተኛሆይ! ለእገሌ ሹመት እንደ ሰጡት ለኔም ሹመትአይሰጡኝም?! ሲል ጠየቃቸው። "ከኔ በኃላ አድሏዊነትይገጥማችኃል። "ሐውድ ላይ እስክታገኙኝ ድረስትዕግስት ይኑራችሁ" አሉት።
(ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል)
📋ያለፈው ክፍል👇📋
https://t.me/Hafu_posts/17361
🚫ለወዳጆቻችሁ በመላክ ከአጅሩ ተካፈሉ🚫
7
5July 15, 2026 2.6K 5