ᴅᴀɪʟʏ ʜᴀᴅɪᴛʜ✨ ❴Part 246❵ #hadith246 "ኢብኑ መስዑድ(ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት… — 𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭™🕋 — TG.ME

𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭™🕋✨ᴅᴀɪʟʏ ʜᴀᴅɪᴛʜ✨ ❴Part 245❵ #hadith245 "ኢብኑ አብባስ (ረ አ) እንዲህ ሲሉ አስተላልፈዋል።ኡየይነህ ኢብኑ ሂስን (ረ አ) ወደ መዲና በመምጣትከወንድሙ ልጅ ከሁር ኢብኑ ወይስ ዘንድ አረፈ ። ሁርኡመር (ረ አ) ከሚያቀርባቸው ሰዎች አንዱ ነበር ።የቁርአንን መልእክት የመረዳት የበለጠ ችሎታ ያላቸውሰዎች ወጣቶችም ይሁኑ ሽማግሌዎች ሰዎችም የኡመር(ረ አ) ችሎት አባላትና አማካረከዎች ነበሩ…
ᴅᴀɪʟʏ ʜᴀᴅɪᴛʜ

❴Part 246❵ #hadith246

"ኢብኑ መስዑድ(ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት የአላህመልዕክተኛ(ሰ.ዐ.ወ) "ከኔ ቡሃላ አድሏዊነትና ተቀባይነትየሌላቸው የተሳሳቱ ጉዳዮች የሚከሰቱበት ሁኔታ ይኖራል"በማለት ተናገሩ "የአላህ መልዕክተኛ ሆይ! እንዲህ አይነትሁኔታዎች በሚገጥሙን ወቅት ምን እናድናደርግ ያዙናል?በማለት ጠየቋቸው። ግዴታችሁን በመወጣት መብታችሁንከአላህ ትጠይቃላችሁ ሲሉ መለሱ።

(ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል)



📋ያለፈው ክፍል👇📋
https://telegram.me/Hafu_posts/17351

🚫ለወዳጆቻችሁ በመላክ ከአጅሩ ተካፈሉ🚫
❤14🥰4👍1
July 14, 2026 2.7K 4