ነገ እሁድ ከ9 ሰአት ጀምሮ ሁላችሁም እንዳትቀሩ በጣም የምንወደው አገልጋይ አማን ያገለግለናል በሱ በኩል ደሞ… — ክርስቲያን ነኝ️️️ — TG.ME

ነገ እሁድ ከ9 ሰአት ጀምሮ ሁላችሁም እንዳትቀሩ በጣም የምንወደው አገልጋይ አማን ያገለግለናል በሱ በኩል ደሞ እግዚአብሔር ይናገረናል እንዲሁም ከምንወደው ዘማሪ ሶፊጋ እግዚአብሔርን በዜማ እናመሰግነዋለን 🔥🔥 እንዳትቀሩ ምታውቆቸውን በሙሉ እየጋበዛችኋቸው ይዛችኋቸው ኑ ተባረኩልኝ

December 20, 2025 338 1