በአዲስ አበባ እና አከባቢ ለምትገኙ የወንጌል አማኞች በሙሉ እንደሚታወቀው ዛሬ ሐምሌ 26 ቀን 2017 ዓ.ም… — ክርስቲያን ነኝ️️️ — TG.ME

በአዲስ አበባ እና አከባቢ ለምትገኙ የወንጌል አማኞች በሙሉ እንደሚታወቀው ዛሬ ሐምሌ 26 ቀን 2017 ዓ.ም በሚሊኒየም አዳራሽ በዘማሪና መጋቢ ትዝታው ሳሙኤል የተዘጋጀ የመዝሙር ኮንሰርት እንዳለ ይታወቃል :: በመሆኑም የመዝሙር ኮንሰርቱን የምትካፈሉ ምዕመናን ወደ ፕሮግራሙ ስትሄዱና ፕሮግራሙን አጠናቃችሁ ስትወጡ፣ ከዚህ ቀደም እንደተለመደው ሁሉ መንፈሳዊ ጨዋነትን የተከተለ እንዲሆን መልዕክታችንን እናስተላልፋለን ፡፡ የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል ጽ/ቤት!       ➛ ክርስቲያናዊ መረጃ በፍጥነት በክርስቲያን ነኝ https://t.me/Gosepale

August 2, 2025 344