ዓመታት እያለፉ ነው። እኛ ደግሞ እንድንኖር በተፈረደብን ህይወትና እኛን ከሚሸሹ ህልሞቻችን መሀል ነን። ህያው የምንሆንባቸው ትዝታዎች አሉን… የነበረውን ናፍቆት ፣ ሳቅ ፣ ሀዘን እያስታወስን አንገት እንነቀንቃለን በፈገግታ፣ በአግራሞት። እና ሁሉንም እናይና እንዲህ እንደመድማለን… በተፃፈልን እጣፈንታና ራሃ መሆንን አምርሮ በሚፈልግ ልብ መሃል ነን ሁልጊዜ።
@fuadkheyr
@fuadkheyr