@freenlmbookss · 1.8K subscribers
“አምላክህ እግዚአብሔር መሐሪ አምላክ ነውና አይተውህም፥ አያጠፋህምም፥ ለአባቶችህም የማለላቸውን ቃል ኪዳኑን አይረሳም።” — ዘዳግም 4፥31
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/freenlmbookssIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created October 7, 2018per Telegram
We have been tracking it since August 22, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
የኢየሱስ ምሳሌዎች ጥልቅ እውነቶች--የመንግስተ ሰማያት ደቀ መዝሙር የሆነ ጻፊ አዲሱንና አሮጌውን ከመዝገቡ የሚያወጣ ባለቤት (ክፍል 3) ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ ‹‹በሙሴ›› መጻህፍት ከዘጸአት 25፡8 ጀምሮ በመገናኛው ድንኳን ዙሪያ የሚከናወኑት ተግባራቶች በሙሉ የሚሽከረከሩት እስራኤሎች ሐጢያቶችን በሚሰሩበት ጊዜ በሚያቀርቡዋቸው መስዋዕቶች ዙሪያ ነበር፡፡ አንድ እስራኤላዊ ሐጢያት በሚሰራበት ጊዜ ከሐጢያቱ መላቀቅ የሚችለው እያነባ ወደ እግዚአብሄር በመጸለይና ሐጢያቱን…
የኢየሱስ ምሳሌዎች ጥልቅ እውነቶች--የመንግስተ ሰማያት ደቀ መዝሙር የሆነ ጻፊ አዲሱንና አሮጌውን ከመዝገቡ የሚያወጣ ባለቤት (ክፍል 2) ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ ‹‹የመንግስተ ሰማያት ደቀ መዝሙር የሆነ ጻፊ›› ‹‹ከመዝገቡ›› (የእግዚአብሄር ቃል) ‹‹አዲሱንና አሮጌውን›› ያወጣል፡፡ በዚህ የኢየሱስ ምሳሌ ውስጥ ‹‹አሮጌ›› የተባለው ብሉይ ኪዳን ወይም ኢየሱስና ሐዋርያት ‹‹መጻህፍት›› ብለው የጠሩት ነው፡፡ ኢየሱስ ‹‹መጻህፍት›› ብሎ በጠራው ውስጥ 1.ሙሴ 2.መ…
የኢየሱስ ምሳሌዎች ጥልቅ እውነቶች--የመንግስተ ሰማያት ደቀ መዝሙር የሆነ ጻፊ አዲሱንና አሮጌውን ከመዝገቡ የሚያወጣ ባለቤት (ክፍል 1) ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ በማቴዎስ 13 ላይ የመጨረሻው ምሳሌ እንደሚከተለው ተጽፎዋል፡፡ ‹‹ኢየሱስም፡- ይህን ሁሉ አስተዋላችሁን? አላቸው፡፡ አዎን አሉት፡፡ እርሱም፡-ስለዚህ የመንግስተ ሰማያት ደቀ መዝሙር የሆነ ጻፊ ሁሉ ከመዝገቡ አዲሱንና አሮጌውን የሚያወጣ ባለቤትን ይመስላል አላቸው፡፡›› (ማቴዎስ 13፡51-52) ኢየሱስ በዚህ …
[media, no text]
[media, no text]
[media, no text]
የእግዚአብሔር ገበታ -- "መብልና ፍሬ" (3) ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ እግዚአብሔር የእስራኤልን ሕዝብ ከወቀሰባቸው ወቀሳዎች አንዱ "የእርሱን ገበታ" መናቃቸው ነው። እግዚአብሔር "በገበታው" ላይ ያስቀመጣቸውን ማዕዶች መናቅ ያኔ የእስራኤልን ሕዝብ ዋጋ አስከፍሎዋቸው ነበር። "እናንተ ግን፦ የእግዚአብሔር ገበታ ርኩስ ነው፤ ፍሬውና መብሉም የተናቀ ነው በማለታችሁ አስነቀፋችሁት። " (ሚልክያስ 1:12) "በእግዚአብሔር ገበታ" ላይ የተቀመጠው "መብልና ፍሬ" የተናቀ ነው…
“ልባቸው እንዲጸናና፥ በፍቅርም ተባብረው በማስተዋል ወደሚገኝበት ወደ መረዳት ባለ ጠግነት ሁሉ እንዲደርሱ የእግዚአብሔርንም ምሥጢር እርሱንም ክርስቶስን እንዲያውቁ እጋደላለሁ፤” — ቆላስይስ 2፥2
የእግዚአብሔር ገበታ (2) ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ ኢየሱስ "በእግዚአብሔር ገበታ" ላይ የተቀመጠ "የሕይወት እንጀራ" ነው። ኢየሱስ "ለአለም ሕይወት የሚሰጠው እንጀራ ስጋው" መሆኑንም አበክሮ ተናግሯል። (ዮሐንስ 6:51) ይከተሉት ለነበሩት ደቀመዛሙርትም "ሥጋዬን #የሚበላ ደሜንም የሚጠጣ የዘላለም ሕይወት አለው፥ እኔም በመጨረሻው ቀን አስነሣዋለሁ። ሥጋዬ እውነተኛ መብል ደሜም እውነተኛ መጠጥ ነውና። ሥጋዬን የሚበላ ደሜንም የሚጠጣ በእኔ ይኖራል እኔም በእርሱ እኖራለ…
የእግዚአብሔር ገበታ (1) ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ የእግዚአብሔር ገበታ የንጉስ ገበታ ነው። ብዙ ክርስቲያኖች እግዚአብሔር ገበታ እንዳለው አያውቁም። መጽሐፍ ቅዱስ የእግዚአብሔር ገበታ በመገናኛው ድንኳን በቅድስቱ ክፍል ውስጥ እንደሚገኝ ይናገራል። "ርዝመቱም ሁለት ክንድ፥ ወርዱም አንድ ክንድ፥ ቁመቱ አንድ ክንድ ተኩል የሆነ ገበታ ከግራር እንጨት ሥራ።"( ዘጸአት 25:23) "መልካሙንም ዱቄት ወስደህ አሥራ ሁለት ኅብስት ጋግር፤ በአንድ ኅብስት ውስጥ ከመስፈሪያው …
የእግዚአብሄር የድል ቀን (ክፍል 2) ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ እግዚአብሄር ኢየሱስን ወደዚህ ምድር የላከው የሐጢያትን ችግር እንዲፈታ ነው፡፡ እርሱ ሐጢያትን ሊያስወግድ ተገለጠ፡፡( 1ኛ ዮሐንስ 3፡5) ዮርዳኖስ ላይ የተወሰደው ሐጢያት በሙሉ በቀራንዮ ተራራ ሊወገድ ኢየሱስ በመስቀል ላይ ተሰቀለ፡፡ እርሱ ለሐጢአት አንድን መስዋዕት ለዘላለም አቅርቦ በአባቱ ቀኝ ተቀመጠ፡፡ (ዕብራውያን 10፡12) ቀራንዮ እግዚአብሄር ድልን ያጣጣመበት ስፍራ ነበር፡፡ በዚያ ስፍራ ኢየሱስ…
የእግዚአብሄር የድል ቀን (ክፍል 1) ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ ዳንኤል 9፡24-27 በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ከተመዘገቡት ትንቢቶች ሁሉ እጅግ ታላቁ ትንቢት እንደሆነ አምናለሁ፡፡ ስለ መጪው መሲህና ስለሚሰራው የስርየት ስራው በግልጽ ይናገራል፡፡ እንዲህ ይላል፡፡ ‹‹ዓመጻን ይጨርስ÷ ሐጢአትንም ይፈጽም÷ በደልንም ያስተሰርይ÷ የዘላለምን ጽድቅ ያገባ÷ ራዕይንና ትንቢትን ያትም÷ ቅዱሰ ቅዱሳንንም ይቀባ ዘንድ በሕዝብህና በቅድስት ከተማህ ላይ ሰባ ሱባኤ ተቀጥሮአል፡፡›› (ዳ…
[media, no text]
[media, no text]
[media, no text]
18Mb <3birr
[media, no text]
[media, no text]
[media, no text]
የግብጽ ነውር ተንከባሏል !.m4a መጽሐፈ ኢያሱ 5 : 2 -12 ሚያዝያ 22 2015