@formereja · 368 subscribers
የስፖርት የፖለቲካ የተለያዩ ዜናዎችንና መረጃዎችን በዚህ ቻናል ያገኛሉ።
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/formerejaIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created June 22, 2024per Telegram
We have been tracking it since August 5, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.

" ወደ ሀገራችሁ ተመልሳችሁ አመልክቱ " - አሜሪካ የፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር የመኖሪያ ፈቃድ የሚጠይቁ ስደተኞች በመጀመሪያ ከአሜሪካ እንዲወጡ ሊያስገድድ ነው። የአሜሪካ የኢሚግሬሽን አገልግሎት መስሪያ ቤት (USCIS) በሀገሪቱ ውስጥ ሆኖ የመኖሪያ ፍቃድ (ግሪን ካርድ) የማግኛ ሂደትን የሚገድብ እና አመልካቾች ከሀገር ወጥተው እንዲያመለክቱ የሚያስገድድ አዲስ መመሪያ አውጥቷል። ይህ ውሳኔ ጊዜያዊ ቪዛ ይዘው በአሜሪካ የሚገኙ ግለሰቦች የቋሚ መኖሪያ …