የፍ/ሰ/ሰ/ት/ቤት መዝሙር ክፍል: post #2811 — TG.ME

ደብር ርጉእ ደብር ርጉእ ወደብር ጥሉል (2) ለምንት ይትነሥኡ ርጉአን አድባር (2) ደብር ዘሠምሮ እግዚአብሔር የኀድር ውስቴቶ እግዚአብሔር (2) ትርጉም፦ የጸኑ ተራሮች ለምን ይነሣሉ? እግዚአብሔር ይህን ተራራ ያድርበት ዘንድ ወደደው በእውነት እግዚአብሔር ያድርበታል።

August 13, 2026 972 7