The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/MzmureIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created January 24, 2019per Telegram
We have been tracking it since July 20, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
7 advertisers placed 16 creatives in this channel · est. CPM $1–5.
ዘፀአት ነው ለህዝቡ ዘፀአት ነው ለህዝቡ በደም ታስሯል ወጀቡ ጽኑ ክብርን ያየነው ኢየሱስን ይዘን ነው ክርስቶስን ለብሰን ነው (2) አዝ(2*) የግብፁ ፈርዖን በግፍ ሲያስጨንቀን ክቡደ መዝራይት ሙሴ ተነሳና ከራምሴ መንጋውን ይዞ ወጣ እየቀና በኀቅለ ቃዴስ በሲና ያ መንፈሳዊ መጠጥ ያ መንፈሳዊ መብል ክርስቶስ ነበር እኛን የሚከተል አዝ በራፍዴም እዳንቀር ተወልን ምስክር በእያሱ ወልደ ነዌ እያዳነን ከአርዌ ከነአን ሔደ ከፊት እየመራን ስሙ መድኀኒት ሆነን…
🔴 NEW 🔴 አዲስ የንስሃ ዝማሬ " ኪዳንሸ ነው " ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ @-mahtot
🔴 NEW 🔴 አዲስ የንስሃ ዝማሬ ቁጥር 3 " ቢቆጠር ኖሮ " ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ @-mahtot
🔴NEW🔴 አዲስ የንስሃ ዝማሬ ቁጥር 3 " አሜን የኔ ጌታ " ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ @-mahtot
🔴 NEW 🔴 አዲስ የንስሃ ዝማሬ ቁጥር 3 " ብቸኝነቴን " ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ @-mahtot