@fikira143 · 1K subscribers
ስለ ፍቅር ጠቃሚ እና አስተማሪ የሆኑ ግጥሞች እንዲሁም ለሚፈልጉት ሰው የፍቅር💘💘 ስሜት የሚገልፁበት መልእክቶችን የሚልኩበት ቻናል ነው
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/fikira143Is this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created March 4, 2022per Telegram
We have been tracking it since August 23, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
7 advertisers placed 10 creatives in this channel · est. CPM $1–5.
[media, no text]
[media, no text]
<<ምኑን አፈቀርኩሽ? >> ደስ ያለሽን በይኝ ምቾት የሰጠሽን፤ ለኔ ያለሽን ስሜት የሚገልፅልሽን። ብትፈልጊ ደደብ፤ ብትፈልጊ ጋጥ ወጥ፤ ብትፈልጊ እርኩስ፤ ካሻሽም ልክስክስ፤ ግለጭው ውርደቴን ፤ ግለጭው ክህደቴን፤ በንቀት አይን እይው እኔ አንችን ማለቴን። ♡♡♡ ግን እንዲህ ከልብሽ እውነት ካስጠላሁሽ፤ እኔ ለኔ ሳይሆን ላንች አዘንኩልሽ። ♡♡♡ የኔ ግን ሌላ ነው የማፍቀር ጥበቤ፤ አንች ብትጠይውም አይጠላሽም ልቤ፤ አንች ብትዘልፊውም ስላንች ቸርነት ስናገር አስቤ ፤ እውነ…
👉ለማይገባሽ ላንች ከኔ #መልስ እስኪ ፍቀጂልኝ ይህን ልጠይቅሽ አፍቃሪሽ መሆኔ ምነው የተረሳሽ እኔ አንችን መውደዴ ምነው ተዘነጋሽ እንዴት እንደሆነ ሳላውቀው ወደድኩሽ ምነው ታዲያ ሆዴ ችላችለ አበዛሽ አውቃለው እንዲ ነሽ... ወርቅ አልማዝም ለብሰው ሺ ቢነጠፍልሽ ከምንም ሳትቆጥሪ ምንም እማይመስልሽ ቢያንስ ባታግዥኝም እወቂ ሳፈቅርሽ በቃሌ ባይገባሽ በግጥም ልንገርሽ ጡር ይሆንብሻል በቃ እኔ ወደድኩሽ መልስ እፈልጋለው በዚ አንደበትሽ ግራ አጋብቶኛል ሲበዛ ዝምታሽ…
#_ ስለአንቺ ቁንጅና ስለአንቺ ቁመና ከንፈር እና ዳሌ ተረከዘ ሎሚ ፣ ፀጉር ገለመሌ ለጡት ለወገብሽ ፣ ለፀባይሽ ጭምር በግጥም በዝርው ፣ በአድናቆት ስዘምር እንዴት ስለራሴ እስከዛሬ አልፃፍኩም ፣ በጣም ስለምወድሽ እኔም ስለራሴ