Fidel Tutorial (ፊደል የጥናት አገልግሎት): post #1556 — TG.ME

ከነገ ጀምሮ ለ2 ተከታታይ ቀናት ለሚሰጠዉ የአስጠኚዎች ስልጠና ስማችሁ በዚህ list ዉስጥ የምትገኙ ቀን 3፡00 ሰዓት ላይ እንድትገኙ እናሳስባለን❗️

ለስልጠና ስትመጡ
የራሳችሁን እና የዋስ መታወቂያ ፕሪንትድ ኮፒ
ሌሎች አስፈላጊ መረጃዎችን በመስጠት ትተባበሩናላችሁ
ማስታወሻ ደብተር እና እስኪቢርቶ ይዛችሁ መገኘት ይኖርባችኋል

ፊደል ቱቶሪያል
እንደ መምህር፣ እንደ መካሪ፣ እንደ አርአያ
Saturday morning trainees list.pdf119.5 KB · PDF
❤1
August 12, 2026 619