Fidel Tutorial (ፊደል የጥናት አገልግሎት): post #1555 — TG.ME

ከነገ ጀምሮ ለ2 ተከታታይ ቀናት ለሚሰጠዉ የአስጠኚዎች ስልጠና ስማችሁ በዚህ list ዉስጥ የምትገኙ አርብ ቀን 7፡00 ሰዓት ላይ እንድትገኙ እናሳስባለን❗️

ለስልጠና ስትመጡ
የራሳችሁን እና የዋስ መታወቂያ ፕሪንትድ ኮፒ
ሌሎች አስፈላጊ መረጃዎችን በመስጠት ትተባበሩናላችሁ
ማስታወሻ ደብተር እና እስኪቢርቶ ይዛችሁ መገኘት ይኖርባችኋል

ፊደል ቱቶሪያል
እንደ መምህር፣ እንደ መካሪ፣ እንደ አርአያ
Friday afternoon trainees list.pdf121.2 KB · PDF
❤3
August 12, 2026 723