የመርከዝ መናሩ ሱና ታላቅ የደስታ እና የምረቃ ጥሪ! ✨ ​📖 "ቁርኣንን የተማረና ያስተማረ ከሁሉ በላጭ ሰው… — Fewzan Tech® — TG.ME

የመርከዝ መናሩ ሱና ታላቅ የደስታ እና የምረቃ ጥሪ!

📖 "ቁርኣንን የተማረና ያስተማረ ከሁሉ በላጭ ሰው ነው!

​ተማሪዎችን ከቃዒዳ ጀምሮ  ቁርኣንን በነዞር የሚያስተምረው መርከዝ መናሩ ሱና፤ ለረጅም ጊዜያት በፅናትና በትጋት ሲማሩ የቆዩ፣ ቃዒዳ ኑራኒያን በአግባቡ ያጠናቀቁ እና ቁርኣንን በነዞር ያኸተሙ ውድ ተማሪዎቹን ለመጀመሪያ ጊዜ (#1) በታላቅ ድምቀት ያስመርቃል።

​በዚህ ታላቅ የኸይር እና የደስታ መድረክ ላይ እርሶም የክብር ተጋባዣችን ነዎት!

🎙 በዕለቱ በዳዕዋ እና በሙሀደራ የሚያደምቁን ውድ ኡስታዞቻችን፦
❶❶ ​ሸይኽ አወል ቢን አሕመድ (ከተመቻቸው)
❶ ​ኡስታዝ ኸዲር ቢን አሕመድ
➋ ​ኡስታዝ አሚር ቢን ሙሀመድ
➌ ​ኡስታዝ አብዱል መሊክ
➍​ ኡስታዝ አቡ አዩብ
➎ ​ኡስታዝ አቡ ኢምራን
➏ ​ኡስታዝ አቡ ረያን
➐ ​ኡስታዝ አቡ ሉቅማን
➑ ​ኡስታዝ አቡ ሂባ
➒ ​ኡስታዝ አቡ ሀፍሷ
➓ ​ወንድም አቡ ማሒ
11,ወንድም አቡ ሹራ (እንዲሁም ሌሎች በርካታ ድንቅ ወንድሞቻችን የዕለቱ ድምቀቶች ይሆናሉ!)

🌟 የዕለቱ ልዩ ልዩ ፕሮግራሞች፦
●​በተማሪዎች የሚቀርቡ ልብ የሚነኩ የቁርኣን ቂርኣቶችና ልዩ ልዩ ፕሮግራሞች
●​በኡስታዞች የሚሰጡ ጠቃሚና አነቃቂ የዳዕዋ መልእክቶች
●​የተማሪዎች የምረቃና የሽልማት ሥነ-ሥርዓት

📍 ቦታ፦ ከሚሴ በኢማሙ ሻፊዒይ መስጅድ
📅 ቀን፦ 01/ ነገ/ እሑድ
ሰዓት፦ ጠዋት 2፡30 ጀምሮ

🧕 ማስታወሻ፦ ለእናቶችና ለ እህቶች በቂና ምቹ ቦታ ተዘጋጅቷል።


ኧረ ምን ምን ይቀርባል ካሉን! ቤተሰብዎንና ወዳጅ ዘመድዎን ይዘው ይምጡ እና እዚያው ያዩታል ።

አቡ ዑበይዳ
t.me/AbuOubeida
September 6, 2026 20