አንድ አባባል አለ "it's lonely at the top"፣ ከተሳካልህ በኋላ እንደ በፊቱ ጓደኛ አይኖርህም… — Fewzan Tech® — TG.ME

🗂አንድ አባባል አለ "it's lonely at the top"፣ ከተሳካልህ በኋላ እንደ በፊቱ ጓደኛ አይኖርህም ይባላል። በተወሰነ መንገድ ልክ ቢሆንም ግን actually lonely የሆነው at the top ሳይሆን middle ላይ ነው።

ምክንያቱም early stage ላይ ስትጀምሩ ብዙ ሰው ይኖራችኋል ከዛ ግን ተለይታችሁ መስራት ስትጀምሩና ከፍ እያላችሁ ስትመጡ የበፊቶቹ ጓደኞቻችሁ ትተዋችሁ ወደኋላ ይቀራሉ፣ ከላይ ያሉትንም ጓደኛ ማረግ አትችሉም so መሀል ላይ ብቸኛ ትሆናላችሁ። ስለዚህ middle ላይ ከሆነ ያላችሁት ብቸኝነቱን፣ ያለሰው ማደጉን፣ ያለሰው መስራቱን ልመዱት
❗️

🗂@fewzan_tech
🥰1
September 4, 2026 26 1