Personal Branding ≠ Followers Personal Brand ማለት ብዙ Followers፣ Viral… — Fewzan Tech® — TG.ME

✔️Personal Branding ≠ Followers

Personal Brand ማለት ብዙ Followers፣ Viral Views ወይም በየቀኑ Post ማድረግ ብቻ አይደለም።
10K Followers ኖሯችሁ ማንም ካላመናችሁ ትርጉም የለውም።

100 ትክክለኛ ሰዎች የሚያምኗችሁ ከሆነ ከዚያ የበለጠ ዋጋ አላቸው።
1M Views ልታገኙ ትችላላችሁ፣ ግን ትክክለኛ Audience ካልመጣ ያ ቁጥር ምንም ነገር አይለውጥም።
Logo፣ Followers እና Views ሰዎች እንዲያውቋችሁ ያደርጋል።
ዋናው ነገር ግን trust build ማድረግ ነው
Trust የሚገነባው በምታቀርቡት Value፣ በStoryችሁ እና በConsistency ነው።
በመጨረሻ፣ የሚጠቅመው “ስንት ሰዎች አዩኝ?” ሳይሆን፣
“ ስንት ሰዎች በትክክለኛ መንገድ አወቁኝ” የሚለው ነው።
👍2
September 4, 2026 26