ኢላሂ!... ግዜዬን ልመርበት ፣ ወጣትነቴን ላጊጥበት ፣ ከእድሌ እና ከግዜዬ ጋር እንዳልተላለፍ አንተው ሁነኝ የኔ ጌታ
ኢላሂ!... ሁሉም ነገር በግዜው ሲሆን ደስ ይላል እና ግዜዬን ውብ አድርግልኝ ፣ ወጣትነቴን አሳምርልኝ።
ኢላሂ!... ውደደኝ ፣ አቅርበኝ ፣ ምኞቴን አሳካልኝ ፣ ካላንተ ማንም የለኝምና አንሳኝ የኔ ጌታ 🤲
t.me/abdu_rheman_aman
t.me/abdu_rheman_aman
Telegram
نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے
فليس العلم بكثرة الرواية ولا بكثرة المقال.
ولكنه نور يقذف فى القلب يفهم به العبد الحق
ويميز به بينه وبين الباطل. /هـ
አስታያየቶዎንና ምክሮዎን⇩
@Nehnu_abnau_aselefiyin_bot
በዚህ ያድርሱን👆

3September 1, 2026 24