@Fellowship2340 · 328 subscribers
👉 ለ አብሮ ሰራተኝነት Evangkical Fellowship of Bishoftu - CBE -1000011144873 - Berhan -2600180029025
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/Fellowship2340Is this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created October 2, 2022per Telegram
We have been tracking it since August 19, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
[media, no text]
የቢሾፍቱ ወንጌላዊያን አብያተክርስቲያናት ህብረት በህብረቱ ተባባሪ አባል በነበረችው የማስያስ ቤተክርስቲያን አገልጋይ ነብይ ስንቅነሽ ማርዬ ህልፈተ ህይወት የተሰማንን ኃዘን እየገለጽን ለቤተክርስቲያን እና ለ መላው ቤተሰብ በእግዚአብሔር መንፈስ መጽናናት እንዲሆን እንመኛለን። መጋቢ ብሩክ ከበደ የህብረቱ ዋና ሰብሳቢ
#ደረሰ ለተመዘገቡ ብቻ
[media, no text]
[media, no text]
👋 ሁለት የስልጠና እድል መጠቀም ለምትፈልጉ ሁሉ 👉 ግብዣ አንድ 100 መጋቢ እና መሪዎች *ቦታ - ቢሾፍቱ ጉባኤ እግዚአብሔር ቤተክርስቲያን ለምለም አጥቢያ * ቀን - ከ ሰኔ 17 - 19 * መመዝገቢያ ቁጥር -0968012106/ 0913025416 👉 ግብዣ - 2 - የመሪዎች ኮንፈረንስ * ቦታ - አዲስ አበባ - መገናኛ ሙሉ ወንጌል * ቀን - ሰኔ 12 - 13 * ተጨማሪ መረጃ - 0911993024