#ጥሪ #ሐሙስ_ ግንቦት_13 #11_00_ጀምሮ በመሃል መሰረተ ክርስቶስ ( ቀበሌ 05 ) ቤተክርስቲያን በ ቢሾፍቱ ወንጌላዊያን አብያተክርስቲያናት ህብረት እውቅና ባለፋት 10 አመታት ከተማውን በቃለ - እግዚአብሔር እውነት ለማስጣጠቅ ሲሰራበት የነበረው የመጽሐፉ ሰዎች አገልግሎት የፊታችን ሐሙስ ግንቦት 13 ከ 11:00 ጀምሮ በብዙ ምስጋና ይጠናቀቃል ሁላችን ተገኝተን እግዚአብሔርን እንድናመሰግን ተጋብዘናል። #share
May 18, 2026 577 1